watermark logo

Up next


Ras Biruk Barky - Zemen? New Offical Music Video 2016

35 Views
MELATV
0
Published on 01 Apr 2020 / In Music

መታሳቢያነቱ በጋምቤላ ለተሰውት ንፁሃን ዜጎቻችን!
ይህ ሙዚቃ ከነምስል ቅንብሩ
በአንድ ቀን እንዲጠናቀቅ የረዳኝን አምላክ ስለማይነጥፈው ስጦታው ለዘለዓለሙ የተመሰገነ ይሁን።


ልዩ ምስጋና
እጅግ የምውድሽ ባለቤቴ ትእግስት.....ትግስትሽ ያለገደብ
ለኔ ህይወት ምርኩዝ ነውና ለኔ ከሚስትም በላይ ነሽ።

ተዋናይና ገጣሚ ፦ ሙሉቀን ተሾመ አንተ ከቃል በላይ ነህና
ምንም ልልህ ባልችልም እግዚያብሄር ያክብርልኝ። ጀግና ነህ!

መዚቃውን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ሙሉ በሙሉ ለሰራህልኝ
Tati Studio
ዳንኤል ጉቺ አምላክ የሰጠህን ቀና ልብ ከነሞያህ ይባርክልህ።

ካሜራ ማን እና ኤዲተር
ነብዩ ዘላለም እና መስቀሉ ገብረስላሴ
Mela Productions
አለውልህ እንዳላችሁኝአምላክ አለሁ ይበላችሁ።

ጊታሪስት ምዕራፍ መለሰ አንተ ሁል ጊዜ በኔ የሞያ ህይወት
ጣልቃ እየገባህ ለስኬቴ ትጨነቃለህ አምላክ ይጨነቅልህ።

አስተያየታችሁና ምክራችሁ ሁሌም እንድማር ለሚያደርገኝ
ዳዊት ቦስኮ እና አብይ ግርማ ከፍ በሉልኝ።

ከጎናችን ሆናችሁ በሥራው ለተባበራችሁን
መልዕክተ ዮሐንስና አርኪ ዳኛቸው እጅግ አመሰግናለሁ

Show more
0 Comments sort Sort By

Facebook Comments

Up next